ዓለም እንደ ግል አዳኝ እየተቀበለችሁ
ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
- እውነትና_ንጋት እያደረ ይገለጣል!
አዎ የእናንተን ሌላውን #ኢየሱስ መስማት አንፈልግም መብታችን ነው !!!
- እውነት እንደ ግል አዳኝ የተቀበለችው ጌታ ማን ነው?
- ዓለም_ልክ_እንደ_ግል_አዳኝ_የተቀበለችሁ_ኢየሱስ የእምነት ተከታዮች እንደ ግል አዳኝ የተቀበሉት ጌታ ሐስተኛው ኢየሱስን #ዲያቤሎስ ሰይጣን ነው።
ለመሆኑ ግን ይህ እራሱን #እንደ_ግል_አዳኝ_የሚመለከተው_ኢየሱስ_ግን_ማንነው????
"አንድ ጌታ ፤ አንድ ሃይማኖት፣ አንዴት ጥምቀጥ " ኤፊ.4 ላይ ይላል ሰለዚህ ራሱን እንደ ጌታ እንደ አዳኝ የሚቆጥረው ዓለሙ ሁሉ እንዴቀበለው የተፈለገው ይህ ጌታ ማን ነው????
♥ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና አምልኩትና ስግደት ይግባውና ጌታችንን መድኃኔታችንን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ #ከሦስቱ_አካላት ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ መካከል ሥጋ ማርያም በመልበስ ወልደ ማርያም የማርያም ልጅ ወልደ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጅ ሰለሆነ
1. አምላክ ነው እንጂ ራሱን እንደ አምላክ አይቆጥርም።
2. ፈጣሪ ነው እንጂ ራሱን እንደ ፈጣሪ አይቆጥርም ።
3. መድኃኒት ነው እንጂ ራሱን እንደ መድኃኒት አይቆጥርም።
4. አዳኝ ነው እንጂ ራሱን እንደ አዳኝ አይቆጥርም ።
5. ሕይወት ነው እንጂ ራሱን እንደ ሕይወት አይቆጥርም ።
6.አልፍ ና ኦሜጋ ነው እንጂ ራሱን እንደ አልፋና ኦሜጋ አይቆጥርም
7......
8።........
- እንደ የሚለው አነፃፃሪ ዘይቤ ነው። ለምሳሌ መኮነን እንደ አንበሳ ሥጋ ይበላል ቢባል ። እየተነፃፀረ ያለው #መኮንን.....#ከአንበሳ ጋር ነው ይህ ማለት ግን መኮንን አንበሳ ነው ወይም አንበሳው መኮንን ነው ማለት አይደለም ።
ሰለዚህ ነገር ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ በእብራዊያን መልዕክቱ
ዕብ. 7 ሙሉ ምዕራፎን ብንመለትከ
የካህኑን #መልከጼድቅናየኢየሱስክርስቶስንክህነት በማነፃፀር ይገልፅልናል።
ዕብ.7፡11 "እንግዲህ ህዝቡ በሎዊ ክህነት የተመሠረተን ሕግ ተቀብለዋልና በዚያ ክህነት ፍጹምነት የተገኘ ቢሆን ፥ #እንደአሮን ሹመት የማይቁጠር ፥ #እንደመልከጼዴቅ ሽሙት ግን የሆነ ሌላ ካህን ሊነሳ ወደፊት ስለምን ያስፈልጋል?"
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ #እንደ እያለ እያነፃፀረልን ያለው
♦ የለዊን ክህነትን ከመልከ ጼዴቅ ክህነት
♦ የአሮን ክህነት ከመልከ ጼድቅ ክህነት ጋር አንድ እንዳልሆነ የለዊና የአሮን ክህነት ዘላለማዊ እንዳልሆነ ነገር ግን ልክ እንደ መልከ ጽዴቅ ክህነቱ ዘላለማዊ የሆነ ክህነት ለወደፊቱ እንደሚያስፈልግ አነፃፅሮ እየገለፀልን ነው።
ዕብ. 7፡ 15-22 "በሚያልፍም ሕይወት ኃይል እንጁ በሥጋ ትእዛዝ ሕግ ሳይሆን ሌላ ካህን #በመልከጼድቅምሳሌ ቢነሳ ፥ ይህ እጅግ አብልጦ የሚገለጥ ነው።
አንተ #እንደመልከጼድቅሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ይመስክራልና።
....... ጌታ ። አንተ #እንደመልከጼድቅሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን አንዳልሆነ መጠን እንዲሁ #ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአልና። "
ልብ እንበል ከዚህ ላይ ደግሙ #እንደ እያለ እያነፃፀራቸው ያለው #ምሳሌው ሊሆን የሚችለውን
♦ የኢየሱስ ክርስቶስን ዘላለማዊ ክህነት ልክ እንደ ካህኑ መልከጼድቅ ዘላለማዊ መሆኑን ነው።
በዚህ ንፅፅር መሠረተ የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ክህነት እንደ አሮን እንደ ሙሴ ጊዜያው የሚሻር ሳይሆን ልክ እንደ ካህኑ መልከ ጼድቅ ዘላለማዊ መሆኑን ነው።
ነገር ግን ካህኑ መልከ ጼድቅ #ኢየሱስክርስቶስ ነው ማለት ግን አይደለም ምሳሌው ግን ነው።
- የዚህፍልስፍና እምነት ተከታዮች
ኢየሱስ ክርስቶስን #እንደግል አዳኝ ተቀበሉት የሚሉን ማንን ነው ከተባለ ? ??
መልሱ ፦ #ዲያብሎስ ነው ማለት ነው። እንዴት ካላችውኝ
"አባቶቻችን ነገርን ከሥሮ ውሃን ከጥሮ" እንደሚሉት
♦ ዲያብሎስ ከቀደመ ክብሮ እንዴት ሊወድቅ ቻለ ብለን ስንጠይቅ
- ሰይጣን_የእግዚአብሔር_ፍጥረት ሆኖ ሳለ ራሱን #እንደፈጣሪ በመቁጠሮና መላዕክትንም #እኔ_ፈጠርኳቹው በማለቱ የፍጥረታት ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ራሱን ሲገልጥ ፈጣሪ ያልነበረው ዲያብሎስ ክብሮን አጦ ወደ ምድር ተጣለ ሚካኤል ና ሠራዊቱ ዘንዶውን ተዋጉት ኡሽነፎትም።
ራይ. ዮሐንስ 12፡9 -10"ዓለሙንም የሚያስተው ፥ #ዲያብሎስናስይጣን የሚባለው ታላቁ #ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ ፤ ወደ ምድርም ተጣለ መላእክቱም (ፈጥሩናል ብለው የተቀበሉትም) ከእርሱ ጋር ተጣሉ።
ታላቅ ድምፅ በሰማይ ስማሁ እንዲህ ሲል ።
አሁን #የአምላካችን_ማዳን_ና_ኃይል_መንግሥትም_የክርስቶስ_ሥልጣን ከሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን #ከሳሽ ተጥሎአልና።"
ይህ ከሳሽ ዲያብሎስ ፈጣሪ ሳይሆን ራሱን #እንደ_ፈጣሪበመቆጠሮ አሁን ፈጥሮናል ካሉ መላእክቶች ጋር ወደ ምድር ተጣለ በዚህ በእኛ ዘመን ደግሙ መልኩን ቀይሮ
♦ ዲያብሎስ ልክ
- እንደ አዳኝ፣
መድኃኒት ፣
አምላክ ዓለሙ ሁሉ እንዴቀበለው አገልጋዩቹን የዚህ እምነት ተከታዮች አስራጭቷቸዋል ዓለሙም እየተቀበለው ነው።
እኛ የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች
♥ ለስም አጠራሩ ክብርንና አምልኩ ይግባውና ጌታችንን አምላካችን መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስን
- አዳኝ
- አምላክ
- ፈጣሪ
- የዘላለማዊ ሕይወት ብለን ነው የተቀበልነው ምክንያቱም ከእርሱ በቀር አዳኝ፣ ፈጣሪ ፣አምላክ የለም ብለን ስለምናምን እርሱን የሚነፃፀር ፣ከእርሱ ጋር የሚወዳደርም አካል ሰለለ።
- የፕሮቴስታንታዊ ፍልስፍና እምነት ተከታዮች ግን
ራሱን #እንደ_አዳኝ፣
- እንደ_ፈጣሪ የሚቆጥረውን ሌላውን ኢየሱስን ማለትም ዲያብሎስን #እንደ_ግል_አዳኝ እንድንቀበለው በገንዘብ ኃይል ተገዝተው እኛ በግድ እንድንቀበለው ያስገድዱናል።
2 ተስሎንቄ 2፡4 -10 " እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ # #አዋጅ_እየነገረ በእግዚአብሔር #ቤተመቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ ፥ #አምላክ_ከተባለው ሁሉ ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው #ተቃዋሚ_እርሱነው።
..... በዚያም ጊዜ ጌታ ኢየሱስ በአፋ መንፈስ የሚያጠፋው ሲመጣም በመገለጡ የሚሽረው ዓመፀኛ ይገለጣል፤ ይድኑ ዘንድ የእውነት #ፍቅርስላልተቀበሉ ለሚጠፋ ፥ #የእርሱመምጣትበተአምራትሁሉና.......#በምልክቶችበሐስተኞችድንቆችም በዓመፅም መታለል ሁሉ #እንደስይጣንአሠራልነው።......."
ሙሉ ምዕራፎን አንብቡት
እግዚአብሔር አምላካችን #እንደስይጣንአሠራርከሆነ፣እንደአዳኝከሆነ፣እንደፈጣሪከሆነ ክፎ መንፈስ በቸርነቱና በምሕረቱ ይጠብቀን ።
ግንቦት 25/2011ዓ.ም ©ገብረ ትንሳኤ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን።
https://eu.docworkspace.com/d/sIFnytdnXAcGsprIG Eagel's Global Training From Ethiopia (talk) 06:14, 19 May 2024 (UTC)